AddressBookPage Right-click to edit address or label አድራሻ ወይም መለያ ስም ለመቀየር ቀኙን ጠቅ ያድርጉ Create a new address አዲስ አድራሻ ይፍጠሩ &New &አዲስ Copy the currently selected address to the system clipboard አሁን የተመረጠውን አድራሻ ወደ ስርዓቱ ቅንጥብ ሰሌዳ ይቅዱ &Copy &ይቅዱ C&lose ይዝጉ Delete the currently selected address from the list አሁን የተመረጠውን አድራሻ ከዝርዝሩ ውስጥ ያጥፉ Enter address or label to search ለመፈለግ አድራሻ ወይም መለያ ያስገቡ Export the data in the current tab to a file በዚህ ማውጫ ውስጥ ያለውን ውሂብ ወደ ፋይል አዛውረው ያስቀምጡ &Export &ይላኩ &Delete &ይሰርዙ Choose the address to send coins to ገንዘብ/ኮይኖች የሚልኩበትን አድራሻ ይምረጡ Choose the address to receive coins with ገንዘብ/ኮይኖች የሚቀበሉበትን አድራሻ ይምረጡ C&hoose ምረጥ These are your Bitcoin addresses for sending payments. Always check the amount and the receiving address before sending coins. ክፍያዎችን ለመላክ እነዚህ የእርስዎ ቢትኮይን አድራሻዎች ናቸው። ሳንቲሞችን/ኮይኖች ከመላክዎ በፊት ሁል ጊዜ መጠኑን እና የተቀባዩን አድራሻ ያረጋግጡ። These are your Bitcoin addresses for receiving payments. Use the 'Create new receiving address' button in the receive tab to create new addresses. Signing is only possible with addresses of the type 'legacy'. እነኚህ የቢትኮይን አድራሻዎች የክፍያ መቀበያ አድራሻዎችዎ ናችው። "ተቀበል" በሚለው መደብ ውስጥ ያለውን "አዲስ የመቀበያ አድራሻ ይፍጠሩ" የሚለውን አዝራር ይጠቀሙ። መፈረም የሚቻለው "ሌጋሲ" በሚል ምድብ ስር በተመደቡ አድራሻዎች ብቻ ነው። &Copy Address &አድራሻ ቅዳ Copy &Label ቅዳ &መለያ ስም &Edit &አርም Export Address List የአድራሻ ዝርዝር ላክ Comma separated file Expanded name of the CSV file format. See: https://en.wikipedia.org/wiki/Comma-separated_values. በንዑስ ሰረዝ የተለዩ ፋይሎች There was an error trying to save the address list to %1. Please try again. An error message. %1 is a stand-in argument for the name of the file we attempted to save to. የአድራሻ ዝርዝሩን ወደ %1 ለማስቀመጥ ሲሞከር ስህተት አጋጥሟል:: እባክዎ መልሰው ይሞክሩ:: Sending addresses - %1 አድራሻዎችን በመላክ ላይ - %1 Receiving addresses - %1 አድራሻዎችን በማቀበል ላይ - %1 Exporting Failed ወደ ውጪ መላክ አልተሳካም AddressTableModel Label መለያ ስም Address አድራሻ (no label) (መለያ ስም የለም) AskPassphraseDialog Passphrase Dialog የይለፍ-ሐረግ ንግግር Enter passphrase የይለፍ-ሐረግዎን ያስገቡ New passphrase አዲስ የይለፍ-ሐረግ Repeat new passphrase አዲስ የይለፍ-ሐረጉን ይድገሙት Show passphrase የይለፍ-ሀረጉን አሳይ Encrypt wallet የቢትኮይን ቦርሳውን አመስጥር This operation needs your wallet passphrase to unlock the wallet. ይህ ክንዋኔ የቢትኮይን ቦርሳዎን ለመክፈት የቦርሳዎ ይለፍ-ሐረግ ያስፈልገዋል:: Unlock wallet የቢትኮይን ቦርሳውን ክፈት Change passphrase ይለፍ-ሐረግ ለውጥ Confirm wallet encryption የቢትኮይን ቦርሳዎን ማመስጠር ያረጋግጡ Warning: If you encrypt your wallet and lose your passphrase, you will <b>LOSE ALL OF YOUR BITCOINS</b>! ማስጠንቀቂያ: የቢትኮይን ቦርሳዎን አመስጥረው የይለፍ-ሐረግዎን ካጡት<b>ቢትኮይኖቾን በሙሉ ያጣሉ</b>! Are you sure you wish to encrypt your wallet? እርግጠኛ ነዎት ቦርሳዎን ማመስጠር ይፈልጋሉ? Wallet encrypted ቦርሳዎ ምስጢር ተደርጓል Back ተመለስ Wallet to be encrypted ለመመስጠር የተዘጋጀ ዋሌት Your wallet is about to be encrypted. ቦርሳዎ ሊመሰጠር ነው። Your wallet is now encrypted. ቦርሳዎ አሁን ተመስጥሯል። IMPORTANT: Any previous backups you have made of your wallet file should be replaced with the newly generated, encrypted wallet file. For security reasons, previous backups of the unencrypted wallet file will become useless as soon as you start using the new, encrypted wallet. አስፈላጊ: ከ ቦርሳ ፋይልዎ ያከናወኗቸው ቀደም ያሉ ምትኬዎች በአዲስ በተፈጠረ የማመስጠሪያ ፋይል ውስጥ መተካት አለባቸው. ለደህንነት ሲባል, አዲሱን የተመሰጠ የቦርሳ ፋይል መጠቀም ሲጀመሩ ወዲያውኑ ቀደም ሲል ያልተመሰጠሩ የቦርሳ ፋይል ቅጂዎች ዋጋ ቢስ ይሆናሉ:: Wallet encryption failed የቦርሳ ማመስጠር አልተሳካም Wallet encryption failed due to an internal error. Your wallet was not encrypted. የቦርሳ ማመስጠር በውስጣዊ ስህተት ምክንያት አልተሳካም:: ቦርሳዎ አልተመሰጠረም:: The supplied passphrases do not match. የተሰጡት የይለፍ-ሐረግዎች አይዛመዱም:: Wallet unlock failed ቦርሳ መክፈት አልተሳካም The passphrase entered for the wallet decryption was incorrect. ቦርሳ ለመፍታት ያስገቡት የይለፍ-ሐረግ ትክክል አልነበረም:: Wallet passphrase was successfully changed. የቦርሳ የይለፍ-ሐረግ በተሳካ ሁኔታ ተቀይሯል. Warning: The Caps Lock key is on! ማስጠንቀቂያ: የ "Caps Lock" ቁልፍ በርቷል! BanTableModel IP/Netmask አይፒ/ኔትማስክ IP/Netmask Banned Until ታግደዋል እስከ BitcoinApplication Internal error ውስጣዊ ስህተት An internal error occurred. %1 will attempt to continue safely. This is an unexpected bug which can be reported as described below. ውስጣዊ ችግር ተፈጥሯል። %1 ደህንነቱን ጠብቆ ለመቀጠል ይሞክራል። ይህ ችግር ያልተጠበቀ ሲሆን ከታች በተገለፀው መሰረት ችግሩን ማመልከት ይቻላል። QObject Do you want to reset settings to default values, or to abort without making changes? Explanatory text shown on startup when the settings file cannot be read. Prompts user to make a choice between resetting or aborting. ቅንብሩን መጀመሪያ ወደነበረው ነባሪ ዋጋ መመለስ ይፈልጋሉ? ወይስ ምንም አይነት ለውጥ ሳያደርጉ እንዲከሽፍ ይፈልጋሉ? Error: %1 ስህተት፥ %1 Embedded "%1" የተከተተ "%1" Default system font "%1" ነባሪ የስርዓት ቅርጸ-ቁምፊ "%1 Custom… ብጁ… Amount መጠን %n second(s) %n second(s) %n second(s) %n minute(s) %n minute(s) %n minute(s) %n hour(s) %n hour(s) %n hour(s) %n day(s) %n day(s) %n day(s) %n week(s) %n week(s) %n week(s) %n year(s) %n year(s) %n year(s) default wallet መደበኛ ዋሌት BitcoinGUI &Overview &አጠቃላይ እይታ Show general overview of wallet የቦርሳ አጠቃላይ እይታ ኣሳይ &Transactions &ግብይቶች Browse transaction history የግብይት ታሪክ ያስሱ E&xit ውጣ Quit application አፕሊኬሽኑን አቁም &About %1 &ስለ %1 Show information about %1 ስለ %1 መረጃ አሳይ About &Qt ስለ &Qt Show information about Qt ስለ Qt መረጃ አሳይ Create a new wallet አዲስ ዋሌት ፍጠር Wallet: ዋሌት &Send &ላክ &Receive &ተቀበል &Change Passphrase… &የይለፍ ቃል ቀይር… Sign messages with your Bitcoin addresses to prove you own them በእርሶ የተያዙ መሆኑን ለማረጋገጥ በBitcoin አድራሻዎችዎ መልዕክቶችን ይፈርሙ &File &ፋይል &Settings &ቅንብሮች &Help &እርዳታ Processed %n block(s) of transaction history. Processed %n block(s) of transaction history. Processed %n block(s) of transaction history. Error ስህተት Warning ማሳስቢያ Information መረጃ Open Wallet ዋሌት ክፈት Open a wallet ዋሌት ክፈት Close wallet ዋሌት ዝጋ Migrate Wallet ዋሌትዎን ያዛውሩ Migrate a wallet ዋሌትዎን ያዛውሩ Wallet Name Label of the input field where the name of the wallet is entered. ዋሌት ስም Zoom እሳድግ %n active connection(s) to Bitcoin network. A substring of the tooltip. %n active connection(s) to Bitcoin network. %n active connection(s) to Bitcoin network. Error creating wallet ዋሌትዎን ለፍጠር ተሳስተዋል Cannot create new wallet, the software was compiled without sqlite support (required for descriptor wallets) አዲስ ዋሌት መፍጠር አልተቻለም፣ ሶፍትዌሩ የተቀናበረው ያለ ስኩላይት ድጋፍ ነው (ለገላጭ ዋሌቶች ያስፈልጋል) Error: %1 ስህተት፥ %1 Warning: %1 ማሳሰቢያ፥ %1 Date: %1 ቀን፥ %1 Amount: %1 መጠን፥ %1 Address: %1 አድራሻ፥ %1 CoinControlDialog Quantity: ብዛት፥ Amount: መጠን፥ Fee: ክፍያ፥ Amount መጠን Date ቀን Copy amount መጠኑ ገልብጥ Copy fee ክፍያው ቅዳ (no label) (መለያ ስም የለም) MigrateWalletActivity Migrate wallet ዋሌት ያዛውሩ Migrating the wallet will convert this wallet to one or more descriptor wallets. A new wallet backup will need to be made. If this wallet contains any watchonly scripts, a new wallet will be created which contains those watchonly scripts. If this wallet contains any solvable but not watched scripts, a different and new wallet will be created which contains those scripts. The migration process will create a backup of the wallet before migrating. This backup file will be named <wallet name>-<timestamp>.legacy.bak and can be found in the directory for this wallet. In the event of an incorrect migration, the backup can be restored with the "Restore Wallet" functionality. ዋሌትን ማዛወር ይህንን ዋሌት አንድ ወይም ከዚያ በላይ ወደሆነ ገላጭ ዋሌቶች ይቀይረዋል።አዲስ ዋሌት ማዘጋጀት ያስፈልጋል ።ይህ ዋሌት ምንም ዓይነት የመመልከት ብቻ ስክሪፕቶችን የያዘ ከሆነ፣እነዚያን የመመልከት ብቻ ስክሪፕቶችን የያዘ አዲስ ዋሌት ይፈጠራል።ይህ ዋሌት ሊፈቱ የሚችሉ ነገር ግን የመመልከት ብቻ ያልሆኑ ስክሪፕቶችን የያዘ ከሆነ ፣ እነዚህን የያዘ አዲስ እና ልዩ የሆነ ዋሌት ይፈጠራል ።የማዛወር ሂደቱ ማዘዋወር ከመፈጸሙ በፊት የነዚህን ዋሌቶች መጠባበቂያ ቅጂ ይይዛል።ይህ መጠባበቂያ ቅጂ 1-2 legacy.bak ተብሎ ተሰይሞ በዋሌቱ ማውጫ ውስጥ ይገኛል።የተሳሳተ ዝውውር በሚከሰትበት ጊዜየመጠባበቂያ ቅጂው በ ዋሌት መመለሻ መተግበሪያ ውስጥ ይከማቻል። Migrate Wallet ዋሌትዎን ያዛውሩ Migrating Wallet <b>%1</b>… ዋሌት ማዘዋወር <b>%1</b>… The wallet '%1' was migrated successfully. ዋሌት '%1' በትክክል ተዛውሯል Watchonly scripts have been migrated to a new wallet named '%1'. የመመልከት ብቻ ስክሪፕቶች'%1'.ወደ ተሰኘው ዋሌት ተዛውረዋል Solvable but not watched scripts have been migrated to a new wallet named '%1'. ሊፈቱ የሚችሉ ነገር ግን የማይታዩ ስክሪፕቶች ወደ አዲስ ዋሌት ተዛውረዋል '%1'። Migration failed ዝውውሩ አልተሳካም Migration Successful ዝውውር ተሳክቷል OpenWalletActivity Open Wallet Title of window indicating the progress of opening of a wallet. ዋሌት ክፈት WalletController Close wallet ዋሌት ዝጋ CreateWalletDialog You are one step away from creating your new wallet! አዲሱን ዋሌትዎን ለመፍጠር አንድ እርምጃ ይቀርዎታል Please provide a name and, if desired, enable any advanced options እባክዎ ስም ያስገቡ እና ከተፈለገ ማንኛውንም የላቁ አማራጮችን ያንቁ Wallet Name ዋሌት ስም Create ፍጠር FreespaceChecker name ስም Intro Bitcoin ቢትኮይን %n GB of space available %n GB of space available %n GB of space available (of %n GB needed) (of %n GB needed) (of %n GB needed) (%n GB needed for full chain) (%n GB needed for full chain) (%n GB needed for full chain) (sufficient to restore backups %n day(s) old) Explanatory text on the capability of the current prune target. (sufficient to restore backups %n day(s) old) (sufficient to restore backups %n day(s) old) Error ስህተት Welcome እንኳን ደህና መጣህ Welcome to %1. እንኳን ወድ %1 በደህና መጣህ። HelpMessageDialog version ስሪት About %1 ስለ እኛ %1 ModalOverlay Form Hide ደብቅ OptionsDialog Font in the Overview tab: በአጠቃላይ እይታ ትር ውስጥ ያለ ፊደል Error ስህተት OverviewPage Form PSBTOperationsDialog Sends %1 to %2 %1 ወደ %2 ይልካል PeerTableModel Address Title of Peers Table column which contains the IP/Onion/I2P address of the connected peer. አድራሻ RPCConsole Local Addresses የአካባቢ አድራሻዎች Network addresses that your Bitcoin node is currently using to communicate with other nodes. የእርስዎ Bitcoin ኖድ ከሌሎች ኖዶች ጋር ለመገናኘት በአሁኑ ጊዜ እየተጠቀመበት ያለው የአውታረ መረብ አድራሻ። Hide Peers Detail የአቻዎችን ዝርዝር ደብቅ The transport layer version: %1 የማጓጓዣ ንብርብር ስሪት፡ %1 Transport መጓጓዣ Session ID የክፍለ ጊዜ መለያ The BIP324 session ID string in hex. የBIP324 ክፍለ ጊዜ መለያ ሕብረቁምፊ በሄክስ። detecting: peer could be v1 or v2 Explanatory text for "detecting" transport type. ማወቅ፡ እኩያ v1 ወይም v2 ሊሆን ይችላል። v1: unencrypted, plaintext transport protocol Explanatory text for v1 transport type. v1፡ ያልተመሰጠረ፣ ግልጽ የጽሑፍ ትራንስፖርት ፕሮቶኮል v2: BIP324 encrypted transport protocol Explanatory text for v2 transport type. v2፡ BIP324 የተመሰጠረ የትራንስፖርት ፕሮቶኮል Node window - [%1] የኖድ መስኮት - [%1] ReceiveRequestDialog Amount: መጠን፥ Wallet: ዋሌት RecentRequestsTableModel Date ቀን Label መለያ ስም (no label) (መለያ ስም የለም) SendCoinsDialog Quantity: ብዛት፥ Amount: መጠን፥ Fee: ክፍያ፥ Hide ደብቅ Copy amount መጠኑ ገልብጥ Copy fee ክፍያው ቅዳ %1 from wallet '%2' %1 ከዋሌት %2' Estimated to begin confirmation within %n block(s). Estimated to begin confirmation within %n block(s). Estimated to begin confirmation within %n block(s). (no label) (መለያ ስም የለም) SignVerifyMessageDialog You can sign messages/agreements with your legacy (P2PKH) addresses to prove you can receive bitcoins sent to them. Be careful not to sign anything vague or random, as phishing attacks may try to trick you into signing your identity over to them. Only sign fully-detailed statements you agree to. ወደ እነርሱ የተላኩ ቢትኮይን መቀበል እንደሚችሉ ለማረጋገጥ ከርስዎ (P2PKH) አድራሻዎች ጋር መልዕክቶችን/ስምምነቶችን መፈረም ይችላሉ። የማስገር ጥቃቶች እርስዎን ማንነትዎን በእነሱ ላይ እንዲፈርሙ ሊያታልሉዎት ስለሚችሉ ግልጽ ያልሆነ ወይም በዘፈቀደ ላለመፈረም ይጠንቀቁ። የተስማሙባቸውን ሙሉ ዝርዝር መግለጫዎች ብቻ ይፈርሙ። The entered address does not refer to a legacy (P2PKH) key. Message signing for SegWit and other non-P2PKH address types is not supported in this version of %1. Please check the address and try again. የገባው አድራሻ የቅርስ (P2PKH) ቁልፍን አያመለክትም። ለሴግዊት እና ሌሎች P2PKH ላልሆኑ የአድራሻ አይነቶች የመልዕክት መፈረም በዚህ የ%1 ስሪት ውስጥ አይደገፍም። እባክዎ አድራሻውን ያረጋግጡ እና እንደገና ይሞክሩ። TransactionDesc Date ቀን matures in %n more block(s) matures in %n more block(s) matures in %n more block(s) %1 (Certificate was not verified) %1 (ማረጋገጫው አልተረጋገጠም) Amount መጠን TransactionTableModel Date ቀን Label መለያ ስም (no label) (መለያ ስም የለም) TransactionView Comma separated file Expanded name of the CSV file format. See: https://en.wikipedia.org/wiki/Comma-separated_values. በንዑስ ሰረዝ የተለዩ ፋይሎች Date ቀን Label መለያ ስም Address አድራሻ Exporting Failed ወደ ውጪ መላክ አልተሳካም WalletFrame Create a new wallet አዲስ ዋሌት ፍጠር Error ስህተት WalletModel Fee-bump PSBT copied to clipboard ከክፍያ-ነፃ PSBT ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ተቀድቷል። Signer error የፈራሚ ስህተት WalletView &Export &ይላኩ Export the data in the current tab to a file በዚህ ማውጫ ውስጥ ያለውን ውሂብ ወደ ፋይል አዛውረው ያስቀምጡ