AddressBookPage
Right-click to edit address or label
አድራሻ ወይም መለያ ስም ለመቀየር ቀኙን ጠቅ ያድርጉ
Create a new address
አዲስ አድራሻ ፍጠር
&New
&አዲስ
Copy the currently selected address to the system clipboard
አሁን የተመረጠውን አድራሻ ወደ ሲስተሙ ቅንጥብ ሰሌዳ ቅዳ
&Copy
&ቅዳ
C&lose
ዝጋ
Delete the currently selected address from the list
አሁን የተመረጠውን አድራሻ ከዝርዝሩ ውስጥ ሰርዝ
Export the data in the current tab to a file
በአሁኑ ማውጫ ውስጥ ያለውን መረጃ ወደ አንድ ፋይል ላክ
&Export
&ላክ
&Delete
&ሰርዝ
Choose the address to send coins to
ገንዘብ/ኮይኖች የሚልኩለትን አድራሻ ይምረጡ
Choose the address to receive coins with
ገንዘብ/ኮይኖች የሚቀበሉበትን አድራሻ ይምረጡ
C&hoose
ምረጥ
Sending addresses
የመላኪያ አድራሻዎች
Receiving addresses
የመቀበያ አድራሻዎች
These are your Bitcoin addresses for sending payments. Always check the amount and the receiving address before sending coins.
እነኚ የቢትኮይን ክፍያ የመላኪያ አድራሻዎችዎ ናቸው:: ገንዘብ/ኮይኖች ከመላክዎ በፊት መጠኑን እና የመቀበያ አድራሻውን ሁልጊዜ ያረጋግጡ::
&Copy Address
&አድራሻ ቅዳ
Copy &Label
ቅዳ &መለያ ስም
&Edit
&ቀይር
Export Address List
የአድራሻ ዝርዝር ላክ
Comma separated file (*.csv)
ኮማ ሴፓሬትድ ፋይል (*.csv)
Exporting Failed
ወደ ውጪ መላክ አልተሳካም
There was an error trying to save the address list to %1. Please try again.
የአድራሻ ዝርዝሩን ወደ %1 ለማስቀመጥ ሲሞከር ስህተት አጋጥሟል:: እባክዎ መልሰው ይሞክሩ::
AddressTableModel
Label
መለያ ስም
Address
አድራሻ
(no label)
(መለያ ስም የለም)
AskPassphraseDialog
Passphrase Dialog
የይለፍ-ሐረግ ንግግር
Enter passphrase
የይለፍ-ሐረግዎን ያስገቡ
New passphrase
አዲስ የይለፍ-ሐረግ
Repeat new passphrase
አዲስ የይለፍ-ሐረጉን ይድገሙት
Encrypt wallet
የቢትኮይን ቦርሳውን አመስጥር
This operation needs your wallet passphrase to unlock the wallet.
ይህ ክንዋኔ የቢትኮይን ቦርሳዎን ለመክፈት የቦርሳዎ ይለፍ-ሐረግ ያስፈልገዋል::
Unlock wallet
የቢትኮይን ቦርሳውን ክፈት
This operation needs your wallet passphrase to decrypt the wallet.
ይህ ክንዋኔ የቢትኮይን ቦርሳዎን ለመፍታት የቦርሳዎ ይለፍ-ሐረግ ያስፈልገዋል::
Decrypt wallet
የቢትኮይን ቦርሳውን ፍታ
Change passphrase
ይለፍ-ሐረግ ለውጥ
Confirm wallet encryption
የቢትኮይን ቦርሳዎን ማመስጠር ያረጋግጡ
Warning: If you encrypt your wallet and lose your passphrase, you will <b>LOSE ALL OF YOUR BITCOINS</b>!
ማስጠንቀቂያ: የቢትኮይን ቦርሳዎን አመስጥረው የይለፍ-ሐረግዎን ካጡት<b>ቢትኮይኖቾን በሙሉ ያጣሉ</b>!
Are you sure you wish to encrypt your wallet?
እርግጠኛ ነዎት ቦርሳዎን ማመስጠር ይፈልጋሉ?
Wallet encrypted
ቦርሳዎ ምስጢር ተደርጓል
IMPORTANT: Any previous backups you have made of your wallet file should be replaced with the newly generated, encrypted wallet file. For security reasons, previous backups of the unencrypted wallet file will become useless as soon as you start using the new, encrypted wallet.
አስፈላጊ: ከ ቦርሳ ፋይልዎ ያከናወኗቸው ቀደም ያሉ ምትኬዎች በአዲስ በተፈጠረ የማመስጠሪያ ፋይል ውስጥ መተካት አለባቸው. ለደህንነት ሲባል, አዲሱን የተመሰጠ የቦርሳ ፋይል መጠቀም ሲጀመሩ ወዲያውኑ ቀደም ሲል ያልተመሰጠሩ የቦርሳ ፋይል ቅጂዎች ዋጋ ቢስ ይሆናሉ::
Wallet encryption failed
የቦርሳ ማመስጠር አልተሳካም
Wallet encryption failed due to an internal error. Your wallet was not encrypted.
የቦርሳ ማመስጠር በውስጣዊ ስህተት ምክንያት አልተሳካም:: ቦርሳዎ አልተመሰጠረም::
The supplied passphrases do not match.
የተሰጡት የይለፍ-ሐረግዎች አይዛመዱም::
Wallet unlock failed
ቦርሳ መክፈት አልተሳካም
The passphrase entered for the wallet decryption was incorrect.
ቦርሳ ለመፍታት ያስገቡት የይለፍ-ሐረግ ትክክል አልነበረም::
Wallet decryption failed
ቦርሳ መፍታት አልተሳካም
Wallet passphrase was successfully changed.
የቦርሳ የይለፍ-ሐረግ በተሳካ ሁኔታ ተቀይሯል.
Warning: The Caps Lock key is on!
ማስጠንቀቂያ: የ "Caps Lock" ቁልፍ በርቷል!
BanTableModel
IP/Netmask
አይፒ/ኔትማስክ IP/Netmask
Banned Until
ታግደዋል እስከ
BitcoinGUI
Sign &message...
ምልክትና መልእክት...
Synchronizing with network...
ከኔትወርክ ጋራ በማመሳሰል ላይ ነው...
&Overview
&አጠቃላይ እይታ
Show general overview of wallet
የቦርሳ አጠቃላይ እይታ ኣሳይ
&Transactions
&ግብይቶች
Browse transaction history
የግብይት ታሪክ ያስሱ
E&xit
ውጣ
Quit application
አፕሊኬሽኑን አቁም
&About %1
&ስለ %1
Show information about %1
ስለ %1 መረጃ አሳይ
About &Qt
ስለ &Qt
Show information about Qt
ስለ Qt መረጃ አሳይ
&Options...
&አማራጮች...
Create Wallet...
ዋሌት ፍጠር
Create a new wallet
አዲስ ዋሌት ፍጠር
Wallet:
ዋሌት
&Send
&ላክ
&Receive
&ተቀበል
&Show / Hide
&አሳይ/ ደብቅ
&File
&ፋይል
&Settings
&ቅንብሮች
&Help
&እርዳታ
Error
ስህተት
Warning
ማሳስቢያ
Information
መረጃ
Open Wallet
ዋሌት ክፈት
Open a wallet
ዋሌት ክፈት
Close Wallet...
ዋሌት ዝጋ...
Close wallet
ዋሌት ዝጋ
default wallet
መደበኛ ዋሌት
Minimize
አሳንስ
Zoom
እሳድግ
Error: %1
ስህተት፥ %1
Warning: %1
ማሳሰቢያ፥ %1
Date: %1
ቀን፥ %1
Amount: %1
መጠን፥ %1
Address: %1
አድራሻ፥ %1
CoinControlDialog
Quantity:
ብዛት፥
Amount:
መጠን፥
Fee:
ክፍያ፥
Amount
መጠን
Date
ቀን
Copy address
አድራሻ ቅዳ
Copy amount
መጠኑ ገልብጥ
Copy fee
ክፍያው ቅዳ
yes
አዎ
no
አይ
(no label)
(መለያ ስም የለም)
CreateWalletActivity
CreateWalletDialog
Wallet Name
ዋሌት ስም
Create
ፍጠር
EditAddressDialog
FreespaceChecker
name
ስም
HelpMessageDialog
version
ስሪት
About %1
ስለ እኛ %1
Intro
Welcome
እንኳን ደህና መጣህ
Welcome to %1.
እንኳን ወድ %1 በደህና መጣህ።
Bitcoin
ቢትኮይን
Error
ስህተት
ModalOverlay
Form
ከ
Unknown...
የማይታወቅ...
Hide
ደብቅ
OpenURIDialog
OpenWalletActivity
default wallet
መደበኛ ዋሌት
OptionsDialog
Error
ስህተት
OverviewPage
Form
ከ
PaymentServer
PeerTableModel
QObject
Amount
መጠን
Error: %1
ስህተት፥ %1
QRImageWidget
RPCConsole
ReceiveCoinsDialog
Copy amount
መጠኑ ገልብጥ
ReceiveRequestDialog
Address
አድራሻ
Amount
መጠን
Label
መለያ ስም
RecentRequestsTableModel
Date
ቀን
Label
መለያ ስም
(no label)
(መለያ ስም የለም)
SendCoinsDialog
Quantity:
ብዛት፥
Amount:
መጠን፥
Fee:
ክፍያ፥
Hide
ደብቅ
Copy amount
መጠኑ ገልብጥ
Copy fee
ክፍያው ቅዳ
(no label)
(መለያ ስም የለም)
SendCoinsEntry
ShutdownWindow
SignVerifyMessageDialog
TrafficGraphWidget
TransactionDesc
Date
ቀን
Amount
መጠን
TransactionDescDialog
TransactionTableModel
Date
ቀን
Label
መለያ ስም
(no label)
(መለያ ስም የለም)
TransactionView
Copy address
አድራሻ ቅዳ
Copy amount
መጠኑ ገልብጥ
Comma separated file (*.csv)
ኮማ ሴፓሬትድ ፋይል (*.csv)
Date
ቀን
Label
መለያ ስም
Address
አድራሻ
Exporting Failed
ወደ ውጪ መላክ አልተሳካም
UnitDisplayStatusBarControl
WalletController
Close wallet
ዋሌት ዝጋ
WalletFrame
WalletModel
default wallet
መደበኛ ዋሌት
WalletView
&Export
&ላክ
Export the data in the current tab to a file
በአሁኑ ማውጫ ውስጥ ያለውን መረጃ ወደ አንድ ፋይል ላክ
bitcoin-core